速報APP / 健康塑身 / Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ A

Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ A

價格:免費

更新日期:2018-10-29

檔案大小:5.7M

目前版本:1.5

版本需求:Android 4.0.3 以上版本

官方網站:http://www.oromnet.com

Email:oromnetplc@gmail.com

聯絡地址:OromNet Development Studio Nekemte

Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Amharic(圖1)-速報App

Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ

Infant and Child care in Amharic

ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።

በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ ከዚህ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋልን።

አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች

Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Amharic(圖2)-速報App

የጨቅላ ዕድገት በወራት፣ ማስመለስ፣ ዳይፐር፣ እንቅልፍ፣ የተለመዱ ችግሮች፣ የዳይፐር ሽፍታ ፣ የሆድ መድረቅ ፣ ተቅማጥ፣ ትኩሳት፣ ቁርጠት Colic ኮሊክ፣ እትብት ፣ የህጻናት የጥርስ ዕድገት - ጥርስ ማውጣት ልጅዎን ማግሳት፣ የህፃናት ጭንቅላት ፣ ጡት ማጥባትና የድቄት ወተት መመገብ ...

በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላ ህጻናት የሚያጠቃልሉ ናቸው። ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጎት ሊኖረው እንደሚችል ያስታውሱ። ጥያቄ ቢኖርዎት፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጉ፣ መድረኩ ክፍት ነው፤ ይጻፉልን።

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

Thank you for downloading

Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Amharic(圖3)-速報App

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia